TEWODROS
banner
metewodros.bsky.social
TEWODROS
@metewodros.bsky.social
Reposted by TEWODROS
Forced Conscription By Gov't and Rebels In Oromia

Govt and rebel forces in #Oromia region are reportedly hunting youth down to conscript them into their armed forces. #Ethiopia had forcibly recruited hundreds of thousands of wo/men, inc children, to fight against #Tigray.
www.dw.com/am/%E1%89%A0...
በኦሮሚያ፤ተፋላሚዎች ወጣቶችን በግዳጅ ለውትድርና ይመለምላሉ ተባለ – DW – 7 ኅዳር 2017
በኦሮሚያ ክልል የሚካሄደውን ግጭት ተከትሎ ተፋላሚዎች ወጣቶችን በግዴታም በውዴታም በስፋት ለውትድርና እየመለመሉ መሆኑን የክልሉ አንዳንድ ነዋሪዎች ገልፀዋል።፡ከተለያዩ አከባቢዎች አስተያየታቸውን ለዶቼ ቬለ የሰጡ ነዋሪዎች እንዳሉት እየከፋ መጥቷል ያሉት ይህ መሰሉ ተግባር ለነዋሪው አስጨናቂ ጉዳይ ሆኗል።
www.dw.com
November 17, 2024 at 1:45 PM
Reposted by TEWODROS
Eritrean Refugees Arbitrarily Detained By Amhara Security Forces

BREAKING: Witnesses told VOA that five #Eritrean refugees from the Alemwach Refugees camp in the northern Gondar zone of the restive #Amhara region have been detained by local security forces. 1/
amharic.voanews.com/a/eritrean-r...
ከሰሜን ጎንደር ዞን አለምዋጭ የስደተኞች ካምፕ አምስት ኤርትራዊያን ስደተኞች በአማራ ክልል የጸጥታ ኅይሎች መታሰራቸው ተገለጠ
በሰሜን ጎንደር ዞን ከሚገኘው የአለምዋጭ የስደተኞች መጠለያ ካምፕ አምስት ኤርትራዊያን ስደተኞች በአማራ ክልል የጸጥታ ሓይሎች መታሰራቸውን ቪኦኤ ያነጋገራቸው እማኞች ተናገሩ፡፡ ኤርትራዊያኑ ስደተኞች ከአለምዋጭ ካምፕ ሁለት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው ዳባት ከተማ በሚገኝ እስር ቤት ታስረው እንደሚገኙ ተናግረዋል...
amharic.voanews.com
November 19, 2024 at 5:04 PM