#Dometheater
The society will continue organizing similar events to inspire and educate the community.

Don't miss your chance to be part of the next stargazing adventure!

#ESSS #UPC #ScienceMuseum #DomeTheater #Stargazing
February 22, 2026 at 7:37 AM
Last night, the Ethiopian Space Science Society co-organized Ethiopia's first-ever planetarium and stargazing event in collaboration with the Unity Park Corporation, the Ethiopian Science Museum, and the Dome Theater team.

#ESSS #UPC #ScienceMuseum #DomeTheater #Stargazing
February 22, 2026 at 7:37 AM
የዘንድሮው የመቶ የሥነ ፈለክ ሰዓታት ዓለም አቀፍ ክብረ በዓል መቶ የፕላኔታሪየሞች ዓመታት በሚል መሪ ቃል እየተከበረ እንደሚገኝ ይታወቃል።

#ESSS #100HA #ScienceMuseum #DomeTheater #IAU #OAO #DomeTheater
October 10, 2025 at 7:46 AM
በተጨማሪም ተማሪዎቹ ስለ ፕላኔታሪየሙ ገለጻ የተደረገላቸው ሲሆን፤ በጽንሰ ሐሳብ ደረጃ የተማሩትን ትምህርት በፕላኔታሪየም ተንቀሳቃሽ ምስል ቴክኖሎጂ ታግዘው ግንዛቤአቸውን ለማሳደግ ችለዋል።

#ESSS #100HA #ScienceMuseum #DomeTheater #IAU #OAO
October 10, 2025 at 7:46 AM
በቆይታቸውም፣ ልዩ የሥነ ፈለክ ይዘት ያለው ትዕይንት ተመልክተዋል። ትዕይንቱ በ360-ዲግሪ እይታ የአጽናፈ ሰማይን ጥልቅ ምስጢራት በማሳየት ለተማሪዎቹ የማይረሳ የእውቀትና የእይታ ልምድ ሆኗል።

#ESSS #100HA #ScienceMuseum #DomeTheater #IAU #OAO
October 10, 2025 at 7:46 AM
ሰኞ በተካሄደው ሳይንሳዊ ጉብኝት ላይ የተሳተፉ ተማሪዎች በሙዚየሙ ወደሚገኘው ፕላኔታሪየም በመሄድ ልዩ ልምድ አግኝተዋል።

#ESSS #100HA #ScienceMuseum #DomeTheater #IAU #OAO #DomeTheater
October 10, 2025 at 7:46 AM
የሳይንስ ሙዚየም የ፻ የሥነ-ፈለክ ሰዓታት ክብረ በዓል ጉብኝት

በ፻ የሥነ-ፈለክ ሰዓታት የሥነ ፈለክ ክብረ በዓል አካል የሆነው ጉብኝት በሳይንስ ሙዚየም ወደሚገኘው ዶም ቴአትር (ፕላኔታሪየም) ቀጥሏል።

#ESSS #100HA #ScienceMuseum #DomeTheater #IAU
October 10, 2025 at 7:46 AM