#ኢትዮጵያ
A little taste of ኢትዮጵያ courtesy of the wonderful chef @historianca.bsky.social
September 10, 2025 at 11:56 PM
The VOA produces news in 48 languages, among them Tigrigna, the most spoken language in Eritrea. Since 1996, VOA has broadcast Tigrigna radio for Eritreans

With internet service extremely expensive and poor, Eritreans still rely on radio/TV, the VOA is vital. It's crippling is a huge blow.
ድምጺ ኣመሪካ ቋንቋ ትግርኛ -VOA Tigrigna
ድምጺ ኣመሪካ ቋንቋ ትግርኛ ዜናን ካልእ ሓበሬታን ንተኸታተሉ ይህብ። ቋንቋ ትግርኛ ሃገራዊ ቋንቋ ሃገረ ኤርትራ ክኸውን እንከሎ፥ ኣብታ ሓንቲ ካብተን ክልላት ኢትዮጵያ ዝኾነት ክልል ትግራይ ናይ ኢትዮጵያ እውን ይዝረብ እዩ። ቋንቋ ትግርኛ ሓደ ካብ ዝጠንተወ ቋንቋታት ኢትዮጵያ ምዃኑ ይእመነሉ። ፈነወ ድምጺ ኣመሪካ ቋ...
tigrigna.voanews.com
March 17, 2025 at 1:47 AM
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ የሥራ ርክብክብ ተደረገ።‎

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የቀደሞ በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማው ዘውዴ ለአዲሱ ተሿም ለአቶ አዝመራው አንደሞ የሥራ ርክብክብ አደረጉ።‎‎
October 8, 2026 at 6:46 AM
#WorldAtoZ
#MusicChallenge
#MusicSky

E: Ethiopia

Ethiopia, Teddy Afro

Released in 2017, this is the title track from the album that topped Billboard’s World Music chart for several weeks.
www.youtube.com/watch?v=2VNv...
Teddy Afro - Ethiopia - ኢትዮጵያ - May 1, 2017
YouTube video by Teddy Afro
www.youtube.com
September 6, 2026 at 5:34 AM
ኢትዮጵያ • May 2011 📷
April 25, 2024 at 9:52 AM
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ሰራተኞች ከአዲሱ አመራር ጋር በቀጣይ የስራ አቅጣጫዎች ላይ መከሩ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ሰራተኞች አዲስ ከተሾሙት የቢሮ ሀላፊ አቶ ሙሉጌታ ወ/ሚካኤል ጋር በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የመከሩበት የትውውቅ መድረክ ተካሂዷል።
October 7, 2026 at 8:30 AM
#የመንግስት_ምስረታ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ምስረታ ነገ ይካሄዳል።

#ትልቅሀገር_ትልቅሕዝብ_ታላቅርዕይ
October 1, 2026 at 9:11 PM
ፍቅሬ አማን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት በታርጫ ከተማ እያካሄደ በሚገኘው 7ኛ ዙር መሥራች ጉባዔ አቶ ፍቅሬ አማን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርገው ሾመዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩም በምክር ቤቱ አባላት ፊት ቃለ-መሐላ ፈጽሟል።

በዕድገቱ በዛብህ
October 3, 2026 at 3:59 AM
2. ሃገሬ ኢትዮጵያ💕ዬ ሰላምሽ ይብዛ
August 4, 2023 at 5:02 PM
October 30, 2024 at 9:01 PM
ኢትዮጵያ • May 2011 📷 #flashes
February 9, 2026 at 3:40 PM
March 16, 2025 at 8:18 PM
አቶ ተክሌ በዛብህ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሆነው ተሾሙ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 7ኛ ዙር መሥራች ጉባዔውን በታርጫ ከተማ እያካሄደ ይገኛል፡፡

ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤ አቶ ተክሌ በዛብህን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አድርገው ሾመዋል።

አቶ ተክሌ በዛብህ በምክር ቤቱ አባላት ፊት ቃለ-መሐላ ፈጽሟል
October 3, 2026 at 4:04 AM
Genocidal Macron's France Burns: Anti Ethiopia Conspiracy Can Cause Universal Cataclysm
axumitethiopia.blogspot.com/2026/10/geno...
www.bitchute.com/video/Odv81u...
youtu.be/o03cWBH7YXE

🔥የዘር አጥፊው ማክሮን ፈረንሳይ በእሳት ጋየች፡- ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ ሁለንተናዊ እልቂት ሊያስከትል ይችላል
Genocidal Macron's France Burns: Anti Ethiopia Conspiracy Can Cause Universal Cataclysm
Europe,France,Students,Riots,Macron,Blasphemy,Judgment,Ethiopia,Genocide,አውሮፓ,ፈረንሳይ,ተማሪዎች,ሁከት,ማክሮን,ኢትዮጵያ,ጄነሳይድ,ስድብ,ፍርድ
axumitethiopia.blogspot.com
October 7, 2026 at 10:53 AM
#Erdbeben Mag. 4.6 (vorläufig) #Äthiopien
(Awash Region, 19 km ESE von Metahara)
earthquake.usgs.gov/earthquakes/...

Map: maps.app.goo.gl/1xCT7XWypjDR...

vor 47 Minuten

#መንቀጥቀጥ #ኢትዮጵያ
August 9, 2026 at 5:59 PM
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተክሌ በዛብህ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተክሌ በዛብህ፣ ዶክተር አብይ አህመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ዳግም በመመረጣቸው የተሰማቸውን ልባዊ ደስታ በመግለጽ የእንኳን ደስ አለዎት መልእክት አስተላልፈዋል።
October 6, 2026 at 6:00 AM
የመደመር መንግሥት እየመጣ ነው!

ታሪክ በአጋጣሚዎች ድንኳን ሥር ብቻ አይጠለልም፤ የዘመናት የታፈነ ቁጭት፣ የሕዝብ ብርቱ መሻት እና የዕጣ ፈንታ ጥሪ ተጋጥመው በሚወልዱት ታላቅ የታሪክ እጥፋት ውስጥ እንጂ።

ኢትዮጵያ በነጠላ ፖለቲካዊ ትርክቶች ታንቃ፣ በኢኮኖሚ ውድቀት አፋፍ ተንገዳግዳ፣ በውጭ ዕዳ ቀንበር ጀርባዋ ጎብጦ በቆመችበት አፋፍ ላይ፣ ያ የታሪክ እጥፋት በመደመር መንግሥት ምሪት ታወጀ።
October 5, 2026 at 12:03 PM
በቀይ ባህር እና በቀጣናው የባህር በር ጉዳይ የሚደረጉ ውይይቶች የኢትዮጵያን ሕጋዊ ጥቅም ያገናዘቡ ሊሆኑ ይገባል አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡

ሚኒስቴሩ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ፤ ኢትዮጵያ ከጠቅላላው የዓባይ ወንዝ (ብሉ ናይል) የውሃ መጠን ከ85 በመቶ በላይ የሚሆነውን እንደምታበረክት አንስቷል፡፡

በዚህም ምክንያት በዓባይ ውኃ አጠቃቀምና አስተዳደር ላይ የሚደረጉ ማናቸውም አይነት ውይይቶች ይህንን እውነት ከግምት ያስገቡ መሆን እንዳለባቸው አስገንዝቧል፡፡
October 5, 2026 at 9:32 AM
February 27, 2025 at 9:23 AM
የጽናት ዓመታት እና አዲሱ የመደመር መንግሥት የተስፋ ጉዞ

ዛሬ አዲሱ የመደመር መንግሥት ሲመሠረት ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት ከፖለቲካዊ ስብራት እና ከኢኮኖሚያዊ ድቀት በመውጣት በመደመር እሳቤ ላይ የገነባችውን አዲስ ሀገራዊ መሠረት በመያዝ ወደ ላቀ ምዕራፍ የምትሸጋገርበት ታሪካዊ ዕለት ነው።

ይህ የሪፎርም ጉዞ ከተለመደው የዕርዳታ ጥገኝነት በመውጣት፤ መንግሥት፣ ገበያና ማኅበረሰብ በተቀናጀ ኃላፊነት ሀገር ግንባታን እንዲመሩ ያስቻለ የታሪክ እጥፋት ነው።
October 5, 2026 at 12:33 PM